ግብ
ግብ
ለተጠቃሚ በተሰጠ መረጃ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና ውጤታማነት ማሳደግ
ግብ
ግብ
ያደገ የመንግስት ምላሽ ሰጪነትና በአቅም የተገነባ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ሴክተር
ግብ
ግብ
በኮሙኒኬሽን ሥርዓቱ የባለድርሻና አጋር አካላት ተሳትፎና ቅንጀታዊ አሠራር በማጎልበት የተፈጠረ ብሄራዊ መግባባትና የገጽታ ግንባታ፤
የትኩረት መስክ
የትኩረት መስክ
በመምሪያውየኮሚዩኒኬሽን ሚዲያ ግንኙነት ተግባራትን ጥራት ቅልጥፍናን ለማረጋገጥ ይሰራል፡፡
በሚድያ ሞኒተሪንግ በህዝብ አስተያየትጥናትና ምርምር ማጎልበት
በመንግስትመረጃና ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር
መምሪያው
የመምሪያው አጠቃላይ ገፅታ
እሴቶች
እሴቶች
- ቅንነት
- ታማኝነት
- ተጠያቂነት
- የላቀና አሰተማመኝ አገልግሎት መስጠት
- የፈጠራና የኃሳብ አመንጭነት አቅምን ማዳበር
- አክብሮትና አንድነት
- በኃሳብ አሸናፊነት ማመን
- ትብብርና የቡድን ስራ
- የአመራር ብቃት
- ኃላፊነትን መውሰድ



