ተልዕኮ ሁሉ አቀፍና አዳዲስ የኮሙኒዩኒኬሽን መገናኛ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለህብረተሰቡ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን እንዲሁም የኢንቨስትመንት መረጃዎችን የሚሰጥ በመረጃ የበለጸገ ህብረተሰብን የሚፈጥርና የክልሉን ገጽታ የሚገነባ በጥናትና ምርምር የታገዘ አካታች የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የኮሚዩኒኬሽን ስርዓትና ምቹ ከባቢ መፍጠር ነው፡፡